ቪላ ቤት ፉሪ ሀያ ሜትር
25,000,000 ETB
Overview
ፉሪ ቪላ ቤት
🖍250ካሬ
🖍ኮምፓውንድ ውስጥ ያለ
🖍ዋናው 3መኝታ 2 መታጠቢያ(ባለ ገንዳ) እና open kitchen
🖍ሰረቢሱ የራሱ ሳሎን፤ኪችን እና መታጠቢያ
🖍የተቀበረ 10,000ሊትር ታንከር
🖍የራሱ ጥበቃ ያለው ለመንገድ ቅርብ የሆነ ኮምፓውንድ ውስጥ
🖍እስከ 55,000ብር ይከራያል
🖍ፉሪ ሀያ ሜትር ሚባለው አከባቢ
Details
-
Rooms:7
-
Beds:3
-
Baths:2
-
Price (ETB):25,000,000 ETB
-
Status: