የሚሸጥ 300 ካሬ ቪላ ቤት አያት ዞን ስድስት ምህራፍ ት/ቤት ጋር

52,000,000 ETB
Beds: 3
Baths: 5

Overview

🏛የሚሸጥ 300 ካሬ ቪላ ቤት
🏛አካባቢው አያት ዞን ስድስት ምህራፍ ት/ቤት ጋር
🏛 ስፋት 300.23 ካሬ
🏛ያሉት ክፍሎች
👉1 ማስተር ቤድ ሩም ከነሻወሩ
👉2 የልጆች መኝታ ከአንድ ሻወር ጋር
🏛 አጠቃላይ 2 መታጠቢያ ክፍሎች አሉት
🏛1ትልቅ ሳሎን
🏛1ሰፊ ኪችን
🏛3phase  ኤሌክትሪክ ፓወር የገባለት
🏛ለተለያዩ ማምረቻዎች የሚሆን  42 ካሬ እስቶር አለው
👉ለፕላስቲክ ማምረቻ
👉ለዳቦ በቤት
👉ለዳይፐር ማምረቻ ለመሳሰሉት የሚሆን
🏛150 ካሬ 150 ካሬ ለሁለት ቢካፈል በሁለቱም ሳይድ በር መውጣት የሚችል መንገድ የሚያገኘው አመቺ ቦታ ነው
👉ነባር ካርታ ዲጅታል የሆነ ዶክመንት የተሟላ

💶 ዋጋ ካሽ 25.5

💶በባንክ ከሆነ 26.5 ሚልየን

Details

  • Rooms:
    10
  • Beds:
    3
  • Baths:
    5
  • Price (ETB):
    52,000,000 ETB
  • Status:

Be the first to review “የሚሸጥ 300 ካሬ ቪላ ቤት አያት ዞን ስድስት ምህራፍ ት/ቤት ጋር”

Rating